Our program is dedicated to transforming lives by enhancing the physical, psychological and social wellbeing of people with epilepsy and associated conditions. Through compassionate care, psychological, social, and economic support, we empower individuals to thrive and achieve their full potential.
Our program offers:
የሚጥል ህመም ያለባቸውን ሰዎች ሙሉ ጤንነት እና ደህንነት ማሻሻልየሚጥል ህመም ያለባቸው ሰዎች እና ቤተሰቦቻቸው ከህክምና አገልግሎቶች ባሻገር ብዙ የተለያዩ የማኅበረሰብ አገልግሎቶች እና የኢኮኖሚ ድጋፍ ይፈልጋሉ፡፡ ይህንንም ለሟሟላት የሕመምተኞችን የኑሮ ሁኔታና አጠቃላይ ደህንነት ለማሻሻል ድርጅታችን የሚከተሉትን ፕሮግራሞች ያከናዉናል፡፡ ለታማሚ ቤተሰብ የምግብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ
ማህበራዊ ትስስርን ማጠናከር
የስነልቦና ማማከር አገልግሎት
ለታካሚዎች በአካልና በስልክ የምክርና መረጃ አገልግሎት መስጠት
CareEpilepsy, recognizing her need for engagement and purpose, purchased all the necessary items for her to start a café business, supported by her mother. This initiative provides our patient with a sense of achievement and a way to stay active in her community, transforming her daily challenges living with epilepsy into a source of strength and connection.