ኬርኤፕለፕሲ ኢትዮጵያ የገንዘብ ማሰባሰብያ ፕሮግራም

የሚጥል ህመም ላለባቸው ሰዎች በኢትዮጵያ ውስጥ እርዳታ ማግኘት እንዲችሉ ስራችንን ይደግፉ።

ይህ የገንዘብ ማሰባሰብያ ፕሮግራም አገልግሎታችንን ለማስፋት እና የሙሉ ጊዜ የሚጥል ህመም ክሊኒክን ለማስኬድ፣ የሚጥል ህመም መድሀኒቶችን፣ የመመርመሪያ አገልግሎቶችን ፣ የአእምሮ ጤና ድጋፍ ፕሮግራሞችን እንዲሁም ስለ ሚጥል ህመም ግንዛቤን ለማሳደግ ነው።


A fundraiser in support of Ethiopian National Epilepsy Week 2023

Help us accomplish big things.

In 2023, our goal is to continue to give and improve our clinical support and training program.
Help us accomplish big things.

ድጋፍ ለማድረግ ዘዴዎች

ለዚህ ፕሮግራም የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ
በሂሳብ ቁጥር 1000161849166 ገቢ ያድርጉ፡፡

የፕሮግራሙን ሊንክ ለመቀበል የምዝገባ ቅጹን መሙላትዎን አይርሱ።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911633077 / 0940262581
/ 011 669 4455 ደውለው ያነጋግሩ::
email: ceo@careepilepsyethiopia.org

International Donation

Donation Method 

Pay online 
You can pay online HERE.

Bank Transfer
CareEpilepsy
Account Number: 11621491 Sort code: 40-07-27
SWIFTBIC: HBUKGB4143G
IBAN: GB51HBUK40072711621491

UK Bank Name - HSBC
50-52 Kilburn High Road, London, NW6 4HJ
email: ceo@careepilepsyethiopia.org