CareEpilepsy Ethiopia provided patients with raw materials such as needles, threads, plastic mats for table mat, coffee mat and cards for them to continue to learn and do craftworks. Our craft trainer and patient-therapist continue to meet regularly with patients and give support and monitoring.
የእጅ ሙያ ክህሎት ስልጠና መስጠት
በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖሩ የሚጥል ህመም ታማሚዎችና ቤተሰቦቻቸው ያለባቸውን ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መፈታት እንዲችሉ የሚያግዛቸው የተለያዩ የእጅ ሙያዎችን በማስተማር ላይ እንገኛለን::