CareEpilepsy Ethiopia provides counselling which is a talking therapy that can help with a range of mental and emotional problems, including stress, anxiety and depression.
የስነልቦና ማማከር አገልግሎት
ታማሚዎች የሚደርስባችውን ማህበራዊ ተጽዕኖ (ችግሮች) መፍታት እንዲችሉ እና እንደማንኛውም ሰው መስራት እና ማድረግ የሚፈልጉትን ነገር መከወን እንዲችሉ የሚያግዛቸውን የስነ-ልቦና ድጋፍ መስጠት፡፡