ወርሃዊ አቻላቻ መደጋገፍ የጋራ የምክክር መድረክ
በጋራ የምክክር መድረኩ የሚጥል ህመም ያለባቸዉ ህሙማንና ቤተሰቦቻቸው
- ሰለህመሙ በቂ ዕውቀት እንዲኖራቸው ማስተማርና እና ስለህመሙ ያላቸውን አመለካከት እንዲለወጥ መስራት ዘላቂነት ያለው የህብረተሰብ አመለካከት ለውጥ ላይ ይሰራል፡፡
- የሚጥል ህመም ባለባቸው ሰዎች መካከል የልምድ ልውውጥ ማካሄድ እና የአቻ ላቻ ግኑኝነትን ማጠናከር
- ህብረተሰቡ ውስጥ ያለው የህክምና ደረጃ በዘመናዊ እና በባህላዊ መልኩ ያለው አመለካከት ምን እንደሚመስል መወያየት፥፡
- የሚጥል ህመም ያለባቸው ሰዎች ከህመሙ ጋር ተያይዞ የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች ለመመለስ መሞከር፥፡
- የትራንስፖርት ወጭ መሸፈን እና የሚጥል ህመም ያለበትን መረጃ አዲስ ሰው እያዩ መመዝገብ፥፡