This is an engaging and fun program that raises funds to expand our service and run a full-time epilepsy clinic, provide anti-seizure medication, diagnostic services, rehabilitation programs as well as raising awareness. Join us and Cook for Epilepsy with the Renowned Chef Yohanis in aid of people with epilepsy in Ethiopia. To learn more about the program and the registration process scroll down.
More about the program and the registration process in English. ይህ አገልግሎታችንን ለማስፋት እና የሙሉ ጊዜ የሚጥል ህመም ክሊኒክን ለማስኬድ፣ የሚጥል ህመም መድሀኒቶችን፣ የመመርመሪያ አገልግሎቶችን ፣ የአእምሮ ጤና ድጋፍ ፕሮግራሞችን እንዲሁም ስለ ሚጥል ህመም ግንዛቤን ለማሳደግ ገንዘብ የሚያሰባስብ አሳታፊ እና አዝናኝ ፕሮግራም ነው። የሚጥል ህመም ላለባቸው ሰዎች በኢትዮጵያ ውስጥ እርዳታ ማግኘት እንዲችሉ ከታዋቂው ሼፍ ዮሃንስ ጋር ምግብ ያዘጋጁ። በዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ ክፍያ በመፈፀም የምዝገባ ቅጹን ይሙሉ::