Wellbeing Support

Our program aims to improve the physical and psychological wellbeing of people with epilepsy and associated conditions by providing psychological and economic support.

Our program offers: 

  • Patient Education: Comprehensive education to help patients manage epilepsy and coexisting conditions effectively.
  • Helpline Service: Confidential advice and support.
  • Peer Support Groups: Regular meetings for peer support, providing a platform for sharing experiences and mutual encouragement.
  • Home Visits: Personalized support for patients and families.
  • Emotional and Action Plan Support: Counseling and coaching for overall well-being.


የሚጥል ህመም ያለባቸውን ሰዎች ሙሉ ጤንነት እና ደህንነት ማሻሻልየሚጥል ህመም  ያለባቸው ሰዎች እና ቤተሰቦቻቸው ከህክምና አገልግሎቶች ባሻገር ብዙ የተለያዩ የማኅበረሰብ አገልግሎቶች  እና የኢኮኖሚ ድጋፍ ይፈልጋሉ፡፡ ይህንንም ለሟሟላት የሕመምተኞችን የኑሮ ሁኔታና አጠቃላይ ደህንነት ለማሻሻል ድርጅታችን የሚከተሉትን ፕሮግራሞች ያከናዉናል፡፡ ለታማሚ ቤተሰብ የምግብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ

  • ድርጅታችን የህክምና እድሎችን ከማመቻቸት ባሻገር አቅም ለሌላቸው ታማሚዎችና ቤተሰቦቻቸዉ የምግብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ ያደርጋል፡፡

ማህበራዊ ትስስርን ማጠናከር

  • ታማሚዎች እንዲሁም ቤተሰቦቻቸው በየጊዜው እየተገናኙ በሚያጋጥማቸው የግልና የጋራ ጉዳዮቻቸው ላይ እንዲወያዩ እና የጋር ችግሮችን እንዲቀርፉ መድረክ በመፍጠር በተጨማሪም የአቻ ላቻ ግኑኝነትን በማጠናከር እንዲደጋገፉ ማስቻል፡፡ ለምሳሌ፡- ወርሀዊ አቻላቻ ስብሰባ፣  ኑ ቡና ጠጡ

የስነልቦና ማማከር አገልግሎት 

  • ታማሚዎች የሚደርስባችውን ማህበራዊ ተጽዕኖ (ችግሮች) መፍታት እንዲችሉ እና እንደማንኛውም ሰው መስራት እና ማድረግ የሚፈልጉትን ነገር መከወን እንዲችሉ የሚያግዛቸውን የስነ-ልቦና ድጋፍ መስጠት፡፡

ለታካሚዎች በአካልና በስልክ የምክርና መረጃ አገልግሎት መስጠት

  • ለታካሚዎች በስልክ የምክርና መረጃ አገልግሎት መስጠት በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ የሚኖሩ የሚጥል ህመም ታማሚዎችና ቤተሰቦቻቸው ያለባቸውን ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መፍታት እንዲችሉ የሚያግዛቸው የሙያ ስልጠና መስጠት፡፡

CareEpilepsy, recognizing her need for engagement and purpose, purchased all the necessary items for her to start a café business, supported by her mother. This initiative provides our patient with a sense of achievement and a way to stay active in her community, transforming her daily challenges living with epilepsy into a source of strength and connection.