የሚጥል ህመም በማንኛውም ሰው እና የእድሜ ክልል ሊፈጠር የሚችል የአንጎል ነርቭ ህመም ሲሆን የረዥም ጊዜ ህክምና እንዲሁም በአኗኗር ላይ ለውጥ፤ ከፍ ያለ ክትትል እና እንክብካቤ የሚፈልግ ነው፡፡ ሀኪም በቃ እስካላለ ድረስ መድሀኒቱን ባለማቋረጥ በአግባቡ በመውሰድ፣ በቂ እንቅልፍ በመተኛት፣ አልኮሆል መጠጦችን እና አደንዛዥ እጾችን ባለመጠቀም መቆጣጠር ይቻላል፡፡
ሰዎች እራሳቸውን በሳቱበት ጊዜ መደረግ የሌባቸዉ ነገሮች:- ማንቀጥቀጡን ለማስቆም መሞከር፣ ህመምተኛው ምላሱን/ሷን እዳይውጡ በማሰብ በአፍ ውስጥ በዓድ የሆነ ነገር መክተት፣ ክብሪት ጭሮ ማሽተት፣ ለህመምተኛው ምግብ ወይም ውሃ ወዲያውኑ መስጠት፣ ህመምተኛው ሙሉ በሙሉ ንቁ ሳይሆን ጥሎ መሄድ::
Epilepsy is a common condition that affects the brain and causes frequent seizures.
Characteristics of seizures vary and depend on where in the brain the disturbance first starts, and how far it spreads.
Learn the basics of Epilepsy First Aid in this short and informative video from the Epilepsy Foundation of Minnesota!
This is a generic article you can use for adding article content / subjects on your website.
This is a generic article you can use for adding article content / subjects on your website.
An estimated 25% of epilepsy cases are preventable.
Epilepsy has significant economic implications in terms of health-care needs, premature death and lost work productivity.