የሚጥል ህመም (epilepsy) ድንገተኛ፣ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ የአእምሮ ተግባርን የሚያውክ ክስተት ሲሆን ይህ የሚከሰተውም የአንጎል ነርቭ ኤሌክትሪካዊ ንዝረት ጊዜያዊ መረበሽ ሲኖር ነው ይህም ሲዠር (seizure) ይባላል፡