careepilepsyethiopia.org
Home
Events
Our Programs
resources
Ways to Support Financially
How You Can Help Beyond Donations
e-newsletters
careepilepsyethiopia.org
Home
Events
Our Programs
resources
Ways to Support Financially
How You Can Help Beyond Donations
e-newsletters
Home
get advice and information
የሚጥል ህመም የመጀመሪያ እርዳታ
የሚጥል ህመም የመጀመሪያ እርዳታ
Download File
PNG • 179KB
በመጀመርያ መረጋጋት ይጠበቅቦዋታል
እንቅጥቅጡ የሚወስደውን ጌዜ/ደቂቃ መመዝገብ
ህመምተኛውን ሊጎዱ የሚችሉ ነገሮችን ከአካባቢ ማራቅ
ከጭንቅላት ስር ለስላሳ ነገር (ለምሳሌ እንደ ትራስ ወይም ጃኬት) ማድረግ
እንቅጥቅጡን ለማቆም ሲባል ታማሚውን አለመጫን
በታማሚው አፍ ውስጥ ምንም አይነት ነገር አለማስገባት
ህመምኛዉ አየር እንዲያገኝ አለመክበብ
ልብሶችን ማላላት፣ መነፅርን ማዉለቅ
የሚጥል ህመም መረጃ እና ምክር
About Epilepsy
Signs and Symptoms